ይፋ የሆኑት የቨርችዋል ካርድ የቴሌብር ሬሚት አገልግሎቶች ከዚህ ቀደም ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ይደረግ የነበረውን የገንዘብ መላክ ሂደት በይበልጥ ፈጣን እና ቀልጣፋ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል። ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን ያስጀመረው ከአቢሲኒያ ባንክ እና ቪዛ ካርድ ኩባንያ ጋር በመተባበር ሲሆን በቀጣይነት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራርመዋል። በ- የአብስራ ሚሊዩን