፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 06 2016| NBC ETHIOPIA- የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በጎንደር የልማት ፕሮጀክቶችን እንቅስቃሴ እየጎበኙ ነው
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
ከጎበኟቸው ፕሮጀክቶች መካከል የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት ይገኝበታል፡፡
የአዘዞ ጎንደር የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ስራ ፤በፒያሳ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና ዓለም አቀፍ ቅርስ የሆነውን የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት የቅርስ ጥገና ሌሎቹ የጉብኝት አካል ናቸው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












