፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 06 2016| NBC ETHIOPIA- የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን ለመሳብ የሚያስችል ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው።
በሀገሪቱ የሚገኙ የኢንቨስትመንት እድሎችን የግሉን ዘርፍ ለመሳብ እና የልማት አጋሮችን ድጋፍ ለማጠናከር የሚያስችል ነው ተብሏል።
በመድረኩ የኢንቨስትመንት አልሚዎች፣ የሜካናይዜሽን አምራችና አቅራቢ ፣ የከተማ ግብርና አልሚዎች እና ሌሎች የግብርና ላይ የተሰማሩ የሚገኙበት ሲሆን ከነሐሴ 8-9 በሚኒሊየም አዳራሽ ይካሄዳል ተብሏል።
በ-የአብስራ ሚሊዮን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












