Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ቲም ዎልዝ 

August 9, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

የተወለዱት ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰቦች ነው የክረምቱን ወራት በእርሻ እና በአደን እንደሚያሳልፉ ይናገራሉ ፡፡ ለበርካታ ዓመታት በግብርና እና በፋብሪካ ሥራ ላይ ተሰማርተውም ይሰሩ ነበር ፡፡

ከመምህርነት እስከ እግር ኳስ አሰልጣኝነት ከውትድርና እስከ የሚኒሶታ ግዛት ገዥ እስከመሆን ደርሰዋል ፡፡ 41ኛው የግዛቷ አስተዳዳሪ እንደማለት ነው ህዳር  ላይ በሚደረገው የአሜሪካ 2024ቱ ምርጫ ተወዳዳሪዋ ካማላ ሀሪስ የሚያሸንፉ ከሆነ ምክትሌ ይሆናሉ ብለው የመረጧቸው ቲም ዎልዝ  ፡፡

እ.ኤ.አ በ1964 በኔብራስካ ገጠራማ ክፍል የተወለዱት ቲም ዋልዝ የሀይስኩል ትምርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ17 አመታቸው የሀገሪቱን መከላከያ ብሄራዊ ጥበቃ   በመቀላቀል በጦሩ ውስጥ ለ24 አመታት ማገልገላቸውን ታሪካቸው ያወሳል ፡፡

በተጨማሪም ለበርካታ ዓመታት በግብርና እና በፋብሪካ ሥራ ላይ ተሰማርተው ይሰሩ እንደነበር ይነገራል፡፡ከውትድርና ህይወት እራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ በመምህርነት በአሜሪካ ሳውዝ ዳኮታ ፣ ሚኒሶታ እንዲሁም በቻይና በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሲያስተምሩ ቆይታዋል ፡፡

ዋልዝ በ1989 ከቻድሮን ስቴት ኮሌጅ በማህበራዊ ሳይንስ ዲግሪ እና በ2001 ከሚኒሶታ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በትምህርት አመራር educational leadership ማግኘታቸውን የትምህርት መረጃቸው ያመላክታል ፡፡

ቲም ዋልዝ ወደ ፖለቲካው አለም ብቅ ያሉት በ2004 በማሳቹስቴት ግዛት የሴናተር ጆን ኬሪ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት ከተቀላቀሉ በኋላ እንደነበር ይናገራሉ፡፡

በወቅቱ የሀይስኩል አስተማሪ ስለነበሩ ተማሪዎቻቸውን በ George W. Bush የምርጫ ስብሰባ ላይ ለማሳተፍ ይዘው ሲሄዱ የጸጥታ አካላት በአንድ ተማሪ ቦርሳ ውስጥ ጆን ኬሪን ምስል በማግኘታቸው ተማሪውን ፖለቲካ ነክ ጥያቄዎች ሲጠይቁ በማየታቸው ተናደው ወደ ጆን ኬሪ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን መቀላቀላቸውን ተናግረዋል ፡፡

ከሁለት አመት በኃላም ለመጀመሪያ ጊዜ ለአሜሪካ የኮንግረንስ ምክር ቤት አባልነት በመወዳደር አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ በ2008ትም በሚወዳደሩበት አካባቢ 62 በመቶ ድምጽ በማግኘት ዳግም አሸንፈው ሁለተኛ ዙር ምርጫን ከሪፐብሊካኖች ውጪ  በሙሉ ድምጽ ያሸነፈ ሁለተኛው ሰው መሆን ችለዋል ፡፡

ዋልዝ የደቡባዊ ሚኒሶታ የገጠራማውን ክፍልን በመወከል በምክር ቤት አባልነታቸው ለአምስት ተከታታይ ጊዜያት በተደጋጋሚ በማሸነፍ  በኮንግረሱ በተለያዩ የስራ ሃላፊነት ሲሰሩ ቆይተዋል ፡፡

በ2018ቱ የሚኒሶታ ግዛት አስተዳዳሪነት ምርጫ የሪፐብሊካኑን ተወካይ ተፎካካሪያቸውን በመርታት አሸንፈዋል፡፡

ይህንንም ተከትሎ በሪፐብሊካኖች ተይዞ የቆየውን የሚኒሶታ ፖለቲካዊ የበላይነት ከ2014 በኃላ ለመጀመሪ ጊዜ በዲሞክራቶች ቁጥጥር ሥር ማድረግ ችለዋል ፡፡

በ2022 በተደረገ ምርጫ ዳግም አሸንፈው በሚኒሶታ አስተዳደሪነታቸው ላይ ይገኛሉ ፡፡

 የኮቪድ ወረርሽኝ እና እሳቸው በሚያስተዳድሩት ግዛት  ጆርጅ ፍሎይድ የተባለ አንድ ጥቁር አሜሪካዊ በነጭ ፖሊስ በአሰቃቂ መንገድ በመግደሉ ከግዛቷ አልፎ በመላው አለም  በርካታ ተቃውሞ ያስተናገደ  ነበር ፡፡ በዚም በርካታ ሪፐብሊካኖች ትችቶችን ሲሰነዝሩባቸው ቆይተዋል ፡፡

ይህም  የስልጣን ዘመናቸው ላይ ጥላ አጥልቷባቸው እንዳለፈ ቢቢሲ በዘገባው አስነብበቧል ፡፡ በሁለተኛው በግዛት አስተዳዳሪነት ዘመናቸው የኮሌጅ የትምህርት ወጪን መሸፈን ለማይችሉ ተማሪዎች ድጋፍ እንዲደረግ ፣ በሚኒሶታ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የቁርስ እና የምሳ ምገባ በነጻ እንዲጀመር ፣  የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ስደተኞች የመንጃ ፈቃድ እንዲያገኙ እንዲሁም የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ህግን አውጥተዋል ፡፡በአሁኑ ጊዜም የዴሞክራት አስተዳዳሪዎች ህብረት ሊቀመንበር ናቸው::

በመከላከያው እና በሲቭል አገልግሎት በነበራቸው አበርክቶ በዜጎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፉ ሰው መሆናቸው ይነገርላቸዋል ፡፡  የዴሞክራት እና ሪፐብሊካኖች በእኩል ቁጥር በሚገኙባት ሜኔሶታ ያለቅሬታ ማስተዳደር መቻላቸው  ደግሞ ጥሩ የፖለቲካ ልምድ እንዲያካብቱ እንዳገዘቸው በርካቶች ይመሰክሩላቸዋልል ፡፡

ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ከቀረቡ ሰባት እጩዎች መካከል ካማላ ሀሪስ እሳቸውን መምረጣቸው  ይህንኑ ከግንዛቤ በማስገባት እንደሆነም ተነግሯል ፡፡

የአሜሪካ ምርጫ በሚቀጥለው ጥቅምት ሲደረግ ካማላ ሃሪስ ቲም ዋልዝን  ፤ዶናልድ ትራምፕ ጄዲ ቫንስን ምክትላቸው አድርገው  ይፎካከራሉ፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የሴቶች 10ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

Next Post

“ክረምት ገፀ በረከት ነው” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ክረምት ገፀ በረከት ነው” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

“ክረምት ገፀ በረከት ነው” - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

“በ2016 በጀት ዓመት ከያዝነው አጠቃላይ እቅድ በአማካይ ከ91% በላይ የሚሆነውን ማሳካት ችለናል” -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“በ2016 በጀት ዓመት ከያዝነው አጠቃላይ እቅድ በአማካይ ከ91% በላይ የሚሆነውን ማሳካት ችለናል” -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

መንግስት እየተገበረ ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄዋ በፍጥነት መልስ እንዲያገኝ የሚያግዝ ነው- ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

መንግስት እየተገበረ ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄዋ በፍጥነት መልስ እንዲያገኝ የሚያግዝ ነው- ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?