፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 03 2016| NBC ETHIOPIA- በፓሪስ 33ኛው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ዛሬ ማምሻውን የኢትዮጵያዎያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል።

ውድድሩ 80 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው ስታደ ደ ፍራንስ ብሔራዊ ስታዲየም ከምሽቱ 3፡57 ላይ ይከናወናል።

ኢትዮጵያን በመወከል አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት ፅጌ ገብረሰላማና አትሌት ፎትዬን ተስፋይ ይሳተፋሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












