፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 02 2016| NBC ETHIOPIA-በጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባና በሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ አስጎብኝነት በአድዋ ድል መታሰቢያ ተገኝተው የጎበኙት ከ21 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ የጤና እና የፋይናስ አመራርና ባለሙያዎች መሆናቸውም ተገልጿል።


ጉብኝቱን ያከናወኑት የዓለም የምግብ ፕሮግራም(UNFPA) እና የዓለም ጤና ድርጅት ጎብኚዎች ታሪካዊውን የአድዋ ድል በመጎብኝታቸው ተደስተናል ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት ለማስበር የስራችውን ስራም በልማቱ እንደምትደግመው ተስፋ ማድረጋቸውም ተጠቁሟል፡፡ መረጃ የጤና ሚኒስቴር ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












