Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

የቅርጫት ኳስ ኮኮቡ ኮቢ ብራይንት

August 2, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

ዓለማችን በታሪኳ ካየቻቸው የቅርጫት ኳስ ከዋክብት መካከል በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ከስፖርቱ ዓለም ስኬቱ ባሻገር በተለያዩ ታላላቅ መድረኮች የሚያደርጋቸው አነቃቂ ንግግሮች ተወዳጅነትን ከማፍራት ባሻገር ለበርካታ የዓለማችን ወጣቶች አርዓያ ሆኗል ። ተፅዕኖው ከቅርጫት ኳስ አፍቃሪዎች ባሻገር በሌሎች ስፖርተኞችና ከስፖርቱ ዓለም ውጪ ባሉ ወጣቶች ላይ ማረፍ ችሏል።ኮቢ ብራይንት!

የተወለደው እ.ኤ.አ በ1978 በአሜሪካዋ ፊላዴልፊያ ሲሆን የወላጅ አባቱን ጆኢ ብራይንትን ፈለግ በመከተል ኮቢ ብራያንት ቅርጫት ኳስ መጫወት የጀመረው በልጅነት እድሜው ነበር፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ፣ ኮቤ እ.ኤ.አ በ1996 የልጅነት ህልሙ የነበረውን ‘’ሌከርስ” የቅርጫት ኳስ ቡድንን በመቀላለቀል የቅርጫት ኳስ ህይወቱን አሃዱ አለ፡፡ አስርት ዓመታትን በቡድኑ ያሳለፈው ኮቢ ባሳየው ድንቅ ብቃት እውቅናን እና ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡ 
በ20 ዓመታት የቅርጫት ኳስ ፕሮፌሽናል ህይወቱ አያሌ ክብሮችን የጨበጠው ኮቢ ሁለት ጊዜ የአሜሪካ ኦሊምፒክ ቡድኖች የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት መሆን የቻለ  ሲሆን በ 2008 በመድረኩ ውዱ ተጫዋች መሆን ከመቻሉም በተጨማሪ 2006 ላይ ከቶሮንቶ ራፕቶርስ ጋር በገጠመበት ጨዋታ 81 ግቦችን በማስቆጠር 2ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ቅርጫት አስቆጣሪ ሆኖ በታሪክ ተመዝግቧል።  
የ18 ጊዜ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ መመረጥ የቻለ ሲሆን  ለአምስት ጊዜ የኤን ቢ ኤ ቻምፒዮን በመሆንም በቅርጫት ኳስ ታሪክ ትልቅ ስምና ዝና ማትረፍ ችሏል። እ.ኤ.አ በ2017 በኮቢ ብራያንት ተደርሶ በ በግሌን ኪን ዳይሬክት የተደረገው Dear Basketball የተሰኘው የአንሜሽን ፊልም በ 2018  የኦስካር ሽልማት አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬትን የተጎናጸፋት የቅርጫት ኳስ ህይወቱ እውቅናን እና ስኬትን ያተረፈበት ብቻ  ሳይሆን በውድድር ዘመኑ በጉልበቱ እና በትከሻው ላይ የደረሰ የጡንቻ  ከባድ ጉዳትም እንዲያስተናግድ ምክንያት ሆኗል፡፡ ጉዳቶቹን ለአመታት ተቋቁሞ በቅርጫት ኳስ ዓለም ታላቅ ታሪክ መስራት የቻለው ኮቢ እ.ኤ.አ 2016 የውድድር ዘመን ጡረታ መውጣቱን በይፋ አስታውቋል፡፡ ከክለቡ አባላት ሲለያይም ይህንን አይረሴ ንግግር አድርጎ ነበር፡፡
የሀብት መጠኑ 650 ሚሊየን ዶላር እንደሚደርስ የሚገመተው ኮቢ በ2001 ዓ.ም ከቫኔሳ ብራያንት ጋር በትዳር በመጣመር 4 ልጆችን ማፍራት ችሏዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በአያሌ ልፋቶች እና ጥረቶች ያለፈው ኮቢ የቅርጫት ኳስ ጫዋታ ለእርሱ ዓለምን የሚመለከትበት  መነጸሩ እንደሆነ ይናገራል፡፡ 
ለበርካታ የዓለማችን  ከዋክብት ስፖርተኞች የአሸናፊነትና ጥሩ ምግባር አርዓያ የሆነው ኮከብ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንት ከ4ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ2020 የሴት ልጁን 
የቅርጫት ኳስ ቡድንን ለማሰልጠን ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲጓዝ በካሊፎርንያ በደረሰው ድንገተኛ የሄልኮፕተር መከስከስ አደጋ በ41 ዓመቱ ሕይወቱ የማለፉ አሳዛኝ ዜና ተሰምቷል፡፡ ክስተቱን አስከፊ የሚያደርገው ደግሞ በአደጋው የ13 ዓመቷ የኮቢ ብራያንት ልጅ ጂያና ብራያንት ከአባቷ ጋር ህይወቷ ማለፉ ነው። 
የሀብት መጠኑ 650 ሚሊየን ዶላር እንደሚደርስ የሚገመተው ኮቢ በ2001 ዓ.ም ከቫኔሳ ብራያንት ጋር በትዳር በመጣመር 4 ልጆችን ማፍራት ችሏዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በአያሌ ልፋቶች እና ጥረቶች ያለፈው ኮቢ የቅርጫት ኳስ ጫዋታ ለእርሱ ዓለምን የሚመለከትበት  መነጸሩ እንደሆነ ይናገራል፡፡ 

ለበርካታ የዓለማችን  ከዋክብት ስፖርተኞች የአሸናፊነትና ጥሩ ምግባር አርዓያ የሆነው ኮከብ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንት ከ4ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ በ2020 የሴት ልጁን የቅርጫት ኳስ ቡድንን ለማሰልጠን ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲጓዝ በካሊፎርንያ በደረሰው ድንገተኛ የሄልኮፕተር መከስከስ አደጋ በ41 ዓመቱ ሕይወቱ የማለፉ አሳዛኝ ዜና ተሰምቷል፡፡ ክስተቱን አስከፊ የሚያደርገው ደግሞ በአደጋው የ13 ዓመቷ የኮቢ ብራያንት ልጅ ጂያና ብራያንት ከአባቷ ጋር ህይወቷ ማለፉ ነው።
በወቅቱ የ 13 ዓመቷ ታዳጊ ጂያና ለመምባ ስፖርትስ አካዳሚ እየተጫወተች የነበረ ሲሆን በታሪካዊው የቅርጫት ኳስ ባለሟል በሆነው አባቷ ያሰለጥናት እንደነበር ግለታሪካቸው ያወሳል፡፡በአደጋው ኮቢ ብራይንት ጨምሮ ሌሎች ሰባት ሰዎችም ህይወታቸው አልፏል።  ክስተቱም በቅርጫት ኮስ አፍቃሪያን ብሎም መላው ዓለምን ያሳዘነ ነበር፡፡ ከህልፈተ ህይወቱ በኋላ ታዋቂ ግለሰቦች በስሙ በርካታ ነገሮችን ሰይመዋል፡፡ 
ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር ከሊል ጋር በተደረገው ጨዋታ 2 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን 2ኛውን ጎል መታሰቢያነቱ ለኮቢ ብራያንት አድርጓል። ተጫዋቹም የኮቢ ብራያንትን መለያ የሆነውን ምልክት ግቡን ካስቆጠረ በኋላ ለዓለም ህዝብ አሳይቷል፡፡
የአይበጌሬ እና የጽናት ተምሳሌቱ ኮቢ ብራይንት ምንም እንኳን በአሳዛኝ ክስተት ህይወቱ ብታልፍም በተለያየ መድረኮች ከራሱ የህይወት ልምድ በመነሳት  ያደረጋቸው አነቃቂ ንግግሮች ለብዙዎች የመንፈስ ስንቅ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ 
ShareTweetShare
Previous Post

ኢትዮጵያ ሜዳሊያ የምትጠብቅበት የ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይደረጋል

Next Post

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለኮሪደር ልማት ስራው መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የከተማዋ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረቡ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
22
Next Post
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለኮሪደር ልማት ስራው መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የከተማዋ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረቡ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለኮሪደር ልማት ስራው መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የከተማዋ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረቡ

በ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ

በ1 ሺህ 500 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፉ

ሄዝቦላ በእስራኤል ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፀመ

ሄዝቦላ በእስራኤል ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፀመ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?