፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 23 2016| NBC ETHIOPIA-በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰቢያ የማህብረሰብ ክፍሎች ተወካዮች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች፣ተቋማትና ማህበራት፣የመንግሥት አካላት እና ፖለቲካ ፓርቲዎች በየዘርፉ ያቀረቧቸው አጀንዳዎች ተደራጅተው ለኮሚሽኑ ተሰጥተዋል።
በየዘርፉ የቀረቡት አጀንዳዎች ተደራጅተውና ተጠናክረው ነው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች አጀንዳዎች ተብለው ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የቀረቡት።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












