Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከፍተኛ ተጽዕኖን የፈጠሩ ፖድካስቶች

July 30, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

በአሁን ወቅት ሰዎች መረጃዎችን  ፣ የተለያዩ ትምህርታዊ ፣ አዝናኝ እና የተለያየ ዘውግ ያላቸው  ቪዲዮዎችን  ለማግኘት ወደ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ጎራ ይላሉ ፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በርካታ እያታን እያገኙ ከመጡ ዘውጎች ውስጥ ደግሞ ፖድ ካስት ተጠቃሽ ነው ፡፡

ፖድ ካስት  አዘጋጆቹ አንድ ወይም ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎችን በመጋበዝ ስለ ግል ታሪካቸው እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ነጻነት የተሞላበት ውይይትን የሚያደርጉበት ነው ፡፡

ለዛሬ አለም አቅፍ ተቀባይነትን ካገኙ እና በርካታ ተከታዮች ካሏቸው ፖድካስቶች ጥቂቶቹን ልንነግራቹ ወደድን ፡፡

1.Joe Rogan Experience

ዛሬ ላይ በአለማችን ከፍተኛ ተቀባይነት ካሏቸው ፖድካስት በቀዳሚነት  ስሙ ይነሳል  በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁት  የJoe Rogan Experience ፖድካስት ፡፡ እ.አ.አ በ2009 በታዋቂው አሜሪካዊ  ኮሜዲያን  Joe Rogan በዩቲዩብ የተጀመረው ይህ ፖድካስት በአጭር ግዜ ውስጥ በመላው አለም  ከፍተኛ ተቀባይነትን እና ተከታዮችን  ማፍራት ችሏል ፡፡አስርት አመታትን ባስቆጠረው የፖድካስቱ ቆይታ ከ2ሺ በላይ ክፍሎችን ለአድማጭ ተመልካቶች በYouTube እና Spotify  ማድረስ ችሏል ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃም 17 ሚሊየን የዩቲዩብ ተከታዮችን አፍርቷል ፡፡

ከሁለት እስከ ሶስት ሰአት ቆይታ ባለው አስተማሪ እና አዝናኝ  ፖድካስት ዝነኛ   አርቲስቶች ፣ጸህፊያን፣ ተጽኖ ፈጣሪሰዎች እየተገኙ ሃሳባቸውን እና ልምዳቸውን ያካፍላሉ ፡፡በ2018 ከታዋቂው ባለሀብት የቴስላ እና የቀድሞው ቲዊተር ባለቤት Elon Musk ጋር ያደረገው ቆይታ በዩቲዩብ ከ68 ሚሊዮን በላይ እይታን በማግኘት ቀዳሚው ፣መሆን ችሏል ፡፡Mike Tyson ፣ Kanye West ፣ Bernie Sanders እና Kevin Hart በፖድካስቱ ላይ ከቀረቡ  ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል፡፡

2.Tucker Carlson

በፖለቲካ ጉዳዮቹ የሚታወቀው ታዋቂው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እና ፖለቲከኛ  tucker Carlson በዩቲዩብ የሚያዘጋጀው  ፖድ ካስት የብዙዎችን ቀልብ ከሳቡ ፖድካስቶች አንዱ ነው፡፡

ወቅታዊ ጉዳዮች አለም አቀፍ የፖለቲካ ትንታኔዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥነው ይህ ዝግጅት የሀገር መሪዎችን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ሰዎች የሚሳተፉበት ነው ፡፡

በቅርቡም አለም በጉጉት ጠብቆ የተመለከተው ከራሺያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር  ፑቲን ጋር ያደረገው ቃለመጠየቅ ተጠቃሽ ነው ፡፡ ይህም ሩሲያ እና ዩክሬን ወደ ጦርነት ከገቡ በኋላ ፑቲንን ኢንተርቪው ያደረገ የመጀመሪያው የምዕራብ ጋዜጠኛ ያደርገዋል ፡፡

3.Jay Shetty podcast

 በJ ay Shetty የሚዘጋጀው Jay Shetty podcast ሌላኛው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ፖድካት ነው ፡፡ በ2019 የተጀመረው ይህ ፖድካስት በመጀመሪያው አመት ብቻ 64 ሚሊዮን ግዜ ሰዎች ከዩቲዩብ ላይ አውርደው ተመልክተውታል፡፡

Jay Shetty በይበልጥ በአይምሮ ጤንነት ዙሪ ያተኮሩ ወይይቶችን በማድረግ ይታወቃል  ፡፡2023ም በኋይት ሃውስ በተቀረጸው ምእራፉ ላይ  በአሁን ወቅት በአይምሮ ጤንነታቸው ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ጆ ባደንን የአእምሮ ጤንነታቸውን በተመለከተ ቃለ መጠይቅ አድርጎላቸዋል ፡፡

Jay Shetty ፖድ ካስት የአለም ምርጡ የጤና ፖድካስት በማለት  Forbes አስነብቧል ፡፡ ሌሎች በርካታ ሽልማቶች እና እውቅናዎችንም በተለያዩ ጊዜያት አጊኝቶል ፡፡  በአሁን ወቅት በዩቲዩብ ብቻ 4.7 ሚሊዮን  ተከታዮች እና በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች 50 ሚሊዮን ከተታዮችን ማፍራት ችሏል ፡፡

4. Valuetainment

በዋነኛነት በቢዘነስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው ሰዎች ሕልሞቻቸውን እንዲያሳኩ በማነሳሳት እና የድርጅትና የግል እድገት መሠረታዊ ነገሮች በማስተማር በአሁን ወቅት በበርካቶች ዘንድ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡ ትምህረት ሰጪ ፖድካስቶች መካከል Valuetainment አንዱ ነው ፡፡ በፓትሪክ ዴቪድ የተጀመረው ፖድካስት አምስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን አለም አቀፍ ተከታዮችም አሉት ፡፡

በሀገራችንም ዘርፉ ብዙ ተሰርቶበታል ማለት ባይቻልም ከቅርብ ጊዜያት  ወዲህ በርካታ ፖድካስቶች እየተጀመሩ ነው ፡፡ ቢዝነስ፣መዝናኛ እና መሰል ቁምነገር አዘል ፖድካስቶች ብቃ ማለት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

Next Post

በባህር ዳር ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል መቋረጥ አጋጠመ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በባህር ዳር ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል መቋረጥ አጋጠመ

በባህር ዳር ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል መቋረጥ አጋጠመ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ተደራጅተው ቀረቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ተደራጅተው ቀረቡ

ቬኔዙዌላ ከሰባት ሀገራት ዲፕሎማቶቿን መጥራቷ ተሰምቷል

ቬኔዙዌላ ከሰባት ሀገራት ዲፕሎማቶቿን መጥራቷ ተሰምቷል

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?