Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

በበርካታ መስህቦች የታደለችው ሀገር-ስፔን

July 17, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ሐምሌ 10 2016| NBC ETHIOPIA- ባላት በርካታ መስህብ  በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት  UNESCO ሶስተኛ ደረጃን ይዛለች በመላው አውሮፓ ከሚገኙ  ተወዳጅ የቱሪስት መዳረሻዎችም አንዷ ናት ፡፡በደቡብ ምዕራብ አውሮፓ የምትገኘው ስፔን ፡፡

ስፔን ልዩ ልዩ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ያላትና  በርካታ የባህል ልዩነት ያላቸው ህዝቦች  የሚኖሩባት አገር ናት። በሞሮኮ የሜድትራኒያን የባሕር ዳርቻ ሰሜናዊ ጠረፍ የሚገኙ ቼውታና እና  ሜሊላ በተባሉት መንደሮቿ ከአፍሪካ በመሬት የምትዋሰን ብቸኛዋ የአውሮፓ ሀገር  ናት ፡፡

የስፔን ፀሐይና ወርቃማ የሆኑት የባሕር ዳርቻዎቿ  እንዲሁም በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙት ጥንታዊ የሥነ ጥበብና የምህንድስና ውጤቶች ዋና ዋናዎቹ የቱሪስት መስህቦቿ ናቸው።  

ታሪካዊ ከተማ ፣ማራኪ የባህር ዳርቻዎች ፣ዘመን ተሸጋሪ ካቴደራሎች፣አስደናቂ ሙዚየሞቿ ፣ድልድዮች ፣ ሕንፃዎችና ሌሎች 47 ቅርሶች የዩኔስኮን ዓለም የቅርስ መስፈርቶችን በሟሟላት ያስመዘገበች የታደለች ሀገር ናት ስፔን፡፡

እነዚን ታሪካዊ ስፍራዎች ለመጎብኘት እና ለመዝናናት እ.ኤ.አ በ2022 ከ 100 ሚሊዮን በላይ አለማቀፍ ጎቢኚዎች ወደ ስፔን አቅንተዋል፡፡ሀገሪቱ ከዚ በተጨማሪም ከፍተኛ መጠን ያለው  የወይን እና  ወይራ ዘይት በማምረት በአለም  ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች፡፡

በተለያዩ ጊዜያት የሚካሄዱ በርካታ ፌስቲቫሎቿ ደግሞ የበርካቶችን ቀልብ የሚገዙ ናቸው ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የቡል ፌስቲቫል ተጠቃሽ ነው ፡፡ስፔን የቡል ፌስቲቫል ጀማሪ እንደሆነች ይነገራል   ከሐምሌ 6 እስከ ሐምሌ 14 በየአመቱ የሚደረገውን የቡል ሩጫ ለመከታተል በርካታ ሰዎች ይጎርፋሉ ፡፡ ሌላኛው በአለም ላይ ትልቁ የምግብ ድብድብ ሊባል የሚችለው ላ ቶማቲና የተሰኘ በቲማንቲም የመወራወር ፌስቲቫልም ሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ቱሪስቱን የምትስብበት ሃብቷ ነው፡፡

ማድሪድን ወደ ስፔን ያቀና ሁሉ ሳይጎበኛት አይመለስም ፡፡ ከ1561 ጀምሮ ዋና ከተማ ሆነ የምታገለግለው ማድሪድ የሀገሪቱ አብዛኛው ህብረተሰብ የሚኖርባት እና የዓለም አቀፍ ንግድ ማዕከልም በመባልም ትታወቃለች፡፡

ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ

በአንድ ወቅት የምዕራባውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች  ዋና መስጂድ እንደሆነ ይነገራል ፡፡ አሁን ላይ ላሜስኪታ በመባል የሚታወቀው የኮርዶባ ታላቁ መስጊድ ፡፡ ኮርዶባ በዓለም ላይ ካሉት ታላላቅ መስጂዶች አንዱ ሲሆን በስፔን የሕንፃ ግንባታ ጠበብቶች  ከተገነቡት አስደናቂ ስራዎች አንዱ ነው ፡፡

ሴቪል ካቴድራል ወይም Cathedral of Saint Mary of the See በመባል የሚታወቀው ይህ ስፍራ በአለም ላይ ሶስተኛው ትልቁ ካቴደራል ነው ፡፡ የካቴደራሉ የኪነ ህንጻ ጥበብ እና የያዛቸው ታሪካዊ ቁሶች በበርካቶች ዘንድ ተመራጭ አድርጎታል፡፡

ኤል ሬስቶራንቴ ቦቲን

የስፔንን ምግብ ለማጣጣም ብለው የሚጓዙ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች አሉ። በብዛት ከሚገኙት ምግቦች መካከል የባሕር ምግቦች፣ በጭስ ወይም በጨው የደረቀ የአሳማ ሥጋ፣ እና ሌሎች ምግቦች ይጠቀሳሉ 

የአለም ጥንታዊ ምግብ ቤት የት ነው አድራሻው ካሉም   ስፔን ነው፡፡  እ.ኤ.አ በ1975 ስራውን የጀመረው El Restaurante Botín ምግብ ቤት  በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ እውቅና የተሰጠው ጥንታዊው  ምግብ ቤት ነው ፡፡

ሌላኛው ስፔን በአለም ላይ ዝናን እና እውቅናን ያተረፈችበት የእግር ኳስ ጨዋታ ነው ፡፡ የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝን ሁለት ለ አንድ ረታ ሻምፒዮን መሆኗን አረጋግጣለች፡፡

በ-የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

Next Post

ኢራን ትራምፕን ለመግደል እቅድ እንደነበራት ተገልጿል

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
ኢራን ትራምፕን ለመግደል እቅድ እንደነበራት ተገልጿል

ኢራን ትራምፕን ለመግደል እቅድ እንደነበራት ተገልጿል

የክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰቢያ ምዕራፍ

የክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰቢያ ምዕራፍ

የሆሊውድ መንደር ኮከብ – ብሩስ ዊሊስ

የሆሊውድ መንደር ኮከብ - ብሩስ ዊሊስ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?