፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 06 2016| NBC ETHIOPIA- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2016 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት መሻሻል ማሳየቱን ገለፀ፡፡
ትምህርት ቢሮው በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው መልዕክት ከባለፉት አራት አመታት አንጻር ሲታይ 50% እና ከ50% በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መጨመሩን ሲሆን፡-
በ2014 ዓ.ም…..63.90%
በ2015 ዓ.ም…..70.60% እና
በ2016 ዓ.ም…..78.90% ሲሆኑ ዘንድሮ የተመዘገበው ውጤት በ2013 ዓ.ም ከተመዘገበው አንጻር ሲታይ የ23.78% ከፍተኛ እድገትና መሻሻል የታየበት መሆኑን ገልጿል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












