፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 05 2016| NBC ETHIOPIA-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በ8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል፡፡
በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሆኗል።ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን አባላቱ በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።

ፈተናውን ከወሰዱ 85 ሺህ 219 ተማሪዎች መካከል 67 ሺህ 903 ያህሉ ከ50 በመቶ በላይ ማምጣታቸውም ተመላክቷል፡፡
ተማሪዎችም ይህን ማስፈንጠሪያ https://aa.ministry.et/#/result በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












