፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 03 2016| NBC ETHIOPIA-በጎንደር ከተማ አስተዳደር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ- ግብር በይፋ ተጀመረ።
በማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሃይ፣ የከተማው የብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኙውን ጨምሮ ሌሎች የክፍለ ከተማ አመራሮች የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።


የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ በገነት ተራራ የመንግስት ደን በቅዱስ ያሬድ ገዳም አካባቢ በሚገኘው የመንግስት ደን ላይ ነው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












