፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 28 2016| NBC ETHIOPIA-የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ተልእኮ በሰሜናዊ ሞዛምቢክ በካቦ ዴልጋዶ ግዛት የሚገኙ ወታደሮቹን ለማስወጣት መወሰኑን አስታወቀ።
-በብሪታኒያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ፡፡
-በኢራን ሁለተኛው ዙር ልዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው መራጭ ድምፅ በመስጠት ላይ እንደሆነ ተገለፀ፡፡
-ሩሲያ እና ኢራን በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












