፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 27 2016| NBC ETHIOPIA- 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡
የምክር ቤት አባላት ጥያቄዎቻቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












