Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አዲስ አበባ ተጨማሪ የቴሌቪዥን ቻናል አገኘች

June 29, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 22 2016| NBC ETHIOPIA-አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲናነቷን የሚመጥኑ ስራዎችን ለመስራት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ተጨማሪ የቴሌቪዥን ቻናል በዛሬው እለት አስመርቋል።

“የትውልድ ድምፅን” መለያው ያደረገው ተቋሙ “AMN PLUS” የተሰኘ ተጨማሪ አማራጭ የቴሌቪዥን ቻናል፣ አዲስ መለያ እና በቅርቡ የሚጀምረውን “አዲስ ሲቲ ታለንት ሾው” በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌቪዥን፣ ሬዲዮ፣ ጋዜጣ እና በይነ መረብ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች መረጃና መሰናዶዎችን ሲያቀርብ የቆየው ተቋሙ ይዞታው ግን ከተማዋ የአፍሪካ መዲናነቷን የሚመጥን እንዳልሆነ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ካሳሁን ጎንፋ በማስተዋወቂያ መርሃ ግብሩ ላይ ገልፀዋል።

ተቋሙና የከተማ አስተዳደሩ ሁኔታውን ለማሻሻል የአስር ዓመት ዕቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገለፁት ዋና ስራ አስፈፃሚው የዛሬው መርሃ ግብር የውጤት አንዱ አካል መሆኑን ተናግረዋል።

በቴክኖሎጂና በሰው ሃይል ደርጅቶ ቀዳሚ የመዲናዋ የመረጃ ምንጭ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት እየሰራባቸው ከሚገኙ አምስት የሃገር ውስጥ እና ሁለት የውጭ ቋንቋዎች በተጨማሪ ሶስት የሃገር ውስጥና የውጭ ቋንቋዎችን ለመጨመር በሂደት ላይ መሆኑ ተገልጿል።

የመዲናዋ ወጣቶች ተሰጧቸውን አውጥተው የሚያሳዩበትና አሸናፊዎች ተሸላሚ የሚሆኑበት “አዲስ ሲቲ ታለንት ሾው”ም የመዲናዋ ወጣቶችን ያማከለ ስራ ለመስራት እያደረገ ያለው ጥረት አካል ነው ተብሏል።

በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባኤ ቡዜና አልካድር እና የፌደራልና የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሃላፊዎች ተኘኝተውበታል።

አዲስ አበባ ሶስተኛዋ የዲፕሎማቲክ መቀመጫ መሆኗን ያስታወሱት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ የሚመጥናት የመገናኛ ብዙሃን ሊኖራት የግድ እንደሚል ገልጸዋል።ከእዚህ ረገድ በ2023 ተመራጭ ሜትሮፖሊታን ሚዲያ ለመሆን የወጠነው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ይበል የሚያሰኙ መሻሻሎችን እያሳየ ነው ብለዋል።

ተጨማሪ የቤት ስራዎች እንዳሉበት በመግለፅም እንደመርሁ የትውልድ ድምፅ እንዲሆን የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮችን አደራ ብለዋል። አስተዳደራቸውም የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል።

በ-መቅደስ ደምስ

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Website – https://nbcethiopia.com/news/

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

Next Post

አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፍ ልታደርግ ነው ተባለ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፍ ልታደርግ ነው ተባለ

አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፍ ልታደርግ ነው ተባለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 35ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 35ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል

የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ሞተራይዝድ ሻለቃን ጎበኘ

የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ሞተራይዝድ ሻለቃን ጎበኘ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?