፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 20 2016| NBC ETHIOPIA- በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል።

በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ 47ኛውን የጂቡቲን የነጻነት ቀን ለመታደም ጂቡቲ መግባቱን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












