Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አስገራሚ የንግድ ማስታወቂያዎች

June 22, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 14 2016| NBC ETHIOPIA- በዘመናት የጊዜ ሂደት በቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በመታገዝ እጅን በአፍ የሚያሲዙ እና ሃሳብን የሚሰርቁ የንግድ ማስታወቂያዎች አሁንም ድረስ በርካቶችን ማስደመማቸውን ቀጥለዋል።

የተለያዩ የንግድ ተቋማት ምርት እና አገልግሎታቸውን ለተጠቃሚዎቻቸው ለማሳወቅ እና እንዲወደድ ለማደረግ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስገራሚ፣ግነት የበዛባቸው፣ፈገግታን የሚጭሩ ባስ ሲልም የሚያስደነግጡ ማስታወቂያዎችን ሲሰሩ እንመለከታለን።

ለዛሬም ያስገርማሉ ያልናቸውን የንግድ ተቋማት ማስታወቂያዎች በጥቂቱ ልናስቃኛችሁ ወደድን።

ይህ ምን የሚሉት እብደት ነው ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በአለም አቀፍ የቱሪዝም ማዕከሏ ዱባይ የተሰራ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው።

የዓለማችን ትልቁ እና ስምንት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሜትር ከፍታ ባለው የቡርጃ ካሊፋ ህንጻ ጫፍ ላይ በኤምሬት የበረራ አስተናጋጅ ሰራተኛ የኤምሬት አየር መንገድ መልክቶችን ስታስመለክተን የሚያሳየን ነው። ይህ ማስታወቂያ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ እና ድንጋጤም የፈጠረም ነው።

በእዚህ የሚያህል ከፍታ ላይ ሆኖ  ማስታወቂያ መስራት ምን ያህል ከባድ ሊሆን እንደሚችል መገመት ፈጽሞ አይከብድም። ሆኖም የበረራ አስተናጋጇ ግን ይህንን ማስታወቂያ ለመሰራት ለአንድ ሰአታት ያህል ቦታው ላይ ቆይታን አድርጋለች።የኤምሬት አየር መንገድም በዚህ ማስታወቂያ የሚሰጠው አገልግሎት ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ አገልግሎት እንዳለው ያስተዋወቀበት  ነው።

ዶሪቶስ “አልትራሳውንድ” የተሰኘው ስያሜ የተሰጠው ይህ ማስታወቂያ አወዛጋቢ እና እጅጉኑ አስቂኝ መሆን የቻለ ነው።

ነገሩ ወዲህ ነው ዶሪቶስ የተሰኘው የቺፕስ ኩባንያ ምርቱን ለማስተዋወቅ አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት የአልትራሳውንድ ምርመራ በማድረግ ላይ ሳለች በማህጸኗ ያለው ጽንስ አባቱ የያዘውን የዶሪቶስ ቺፕ ለመወሰድ ሲሞክር የሚያስመለክት እንዲሆን ተደርጎ ተሰርቷል።በማህጸን ያለው ጽንስ ዶሪቶስን ለመያዝ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ከህክምና ሰራተኞች አስገራሚ እና ያልተጠበቀ ምላሽ ፈጥሯል።

ምንም አይነት አደጋ ከፊቶ ቢደቀን እኛ እያለን ስጋት እንዳይገባዎት ይላል ይህ የኢንሹራንስ ኩባንያ በማስታወቂያ።ሴንትራአል ቢሄር የሚገኝ የኢንሹራንስ ኩባንያ ነው። ታዲያ ይህ ኩባንያ  ደንበኞችን ለመሳብ የሰራው ማስታወቂያ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ እና ያነጋገረ አስቂኝ  ማስታወቂያ መሆን ችሏል።

የባህል ህክምና ፍለጋ ወደ አንድ ህንጻ ያቀና ግለሰብ በአካባቢው በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ሲደነግጥ እና ኩባንያው በብርሀን ፍጥነት ሲታደገው ያሳያል። ማስታወቂያውም በየትኛውም ችግር ውስጥ ሆነው ብቻ ወደ እኛ ይደውሉ ይላል።

ሴንትራአል ቢሄር የኢንሹራንስ ኩባንያ  በኔዘርላንድ ከነበሩ  የማይረሱ እና ውጤታማ የማስታወቂያ ስራ አንዱ መሆን የቻለ ነው።

ወጣትነቶን  እና ጥንካሬዎን  ወደነበረበት መመለስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የኤቪያን የተፈጥሮ ውሀ መጠጣት ግድ ይሎታል ይላል ማስታወቂያው። ይህ አይረሴ እና እውቅና ያገኘ የማዕድን ውሃ የማስታወቂያ ነው።

የጨቅላ ህፃናት ግድየለሽነት እንቅስቃሴ ዋናው የፈጠራ ፅንሰ-ሀሳብ ነበር።ማስታወቂያው ሰዎች በመስታወት ላይ ደስተኛ ሆነው የሚጨፍሩ ጨቅላ ህጻንነት ሲቀየሩ ያስመልክተናል።

ኢቪያን ከሌሎች የማዕድን ውሃ ብራንዶች ለመለየት እና ስሙን አዝናኝ የሆነ ምርት እንዲሆን ለማድረግ ታስቦ የተሰራ ማስታወቂያ ነው።

በ-ሀይማኖት ወርቁ

ShareTweetShare
Previous Post

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ  ከተ.መ.ድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

Next Post

ሀማስ ለድርድር ፈቃደኛ ነኝ አለ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሀማስ ለድርድር ፈቃደኛ ነኝ አለ

ሀማስ ለድርድር ፈቃደኛ ነኝ አለ

በመንግስት የሚደረግ የመኖሪያ ቤት የዋጋ ጭማሬ አይኖርም።

በመንግስት የሚደረግ የመኖሪያ ቤት የዋጋ ጭማሬ አይኖርም።

ታይዋን ራሷን መከላከል አለባት ተባለ

ታይዋን ራሷን መከላከል አለባት ተባለ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?