Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የቀጥታ ስርጭት አስቂኝ ክስተቶች

June 21, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 14 2016| NBC ETHIOPIA-መቆራረጥ መሰረዝ መደለዝ በሌለው እና ህይወት ባለው መልኩ ለተመልካቾች በቀጥታ ስርጭት በርካታ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ይተላለፋሉ፤

እያንዳንዱ ከእንቅስቀሴ፤ አለባበስ ፤ አነጋገር ጭምር ከፍተኛ ትኩረት መሳብ በመቻሉ የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞች እጅግ ጥንቃቄን የሚሹ መሆናቸውን ባለሞያቹ በተደጋጋሚ ያነሳሉ፤

አንዳንድ ጊዜ ግን በመዘናጋት አልያም ከሰዎች ቁጥጥር የሆኑ ሁነቶች ይፈጠሩ እና አስደንጋጭ፤ አሳዛኝ፤ አንዳንዴም ግርምትን ጫሪ እና አስቂኝ ሁነቶች በቴሌቭዢን የቀጥታ ፕርግራሞች ላይ እንመለከታለን፤

በተለይም የዕለት ዕለት ስራቸው የሆኑ የሚዲያ ባለሞያዎች እና ጋዜጠኞች በቀጥታ ስርጭት ለሚያጋጥሙ ሁነቶች በይበልጥ ቅርብ በመሆናቸው በተደጋጋሚ ለአስገራሚ ብሎም አስቂኝ ክስተቶቹ ሲጋለጡ እናስተውላለን፡፡

በተደጋጋሚ የሚያጋጥሙ የቃላት ስህተት፤ መውደቅ መናሳት፤ መሳቅ፤ የሚያወሩት ርዕሰ ጉዳይ መጥፋት፤ ሌላ ስራ ሲያከናውኑ ቀጥታ ስርጭት ላይ መግባት እና መሰል ሁነቶች በተደጋጋሚ ካየናቸው የቀጥታ ስርጭት አስቂኝ ክስተቶች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡

ለዛሬ በቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ካጋጠሙ በርካታ አስገራሚ ክስተቶች መካከል ጥቂቱን እናስቃኛችሁ፡-

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ 2010 ተዋቂው የቢቢስ ሪፖርተር ኩዊንቲን ሶመርቪል ያጋጠመው ክስተት እስካሁንም ድረስ የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ክስተቶች ሲነሳ በቀዳሚነት ከሚነሱ ሁነቶች መካከል አንዱ ነው፤


ጋዜጠኛው በሚያቀርባቸው የጦር ሜዳ ዘገባዎቹ እውቅናን ያተረፈ አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው፤ነገር ግን በአንድ ዕለት በአፍጋኒስታን በሚገኝ አንድ ስፍራ ከ 8 ቶን የሚበልጥ ሀሺሽ፤ኦፒየም፤ሄሮይንን የመሳሰሉ አደንዛዥ ዕፆች የያዘ ማሳ መገኘቱን እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ ሀገራት መያዙን እና ማሳው እየተቃጠለ እንደሚገኝ ከጀርባው የሚነደውን እሳት እያመላከተ እየዘገበ ነበር፤ ነገር ግን ዘገባውን ከተወሰኑ ቃላት በላይ መቀጠል አልቻለም ነበር ከጀርባው የሚነዱት አደንዛዥ ጭሶች አማካኝነት ስራውን ፍጹም እረስቶት ወደ ካሜራ መሳቅ ሪፖርቱን አቋርጦታል፡፡

በማክሰኞ ማለዳ ዊል ሪቭ የተሰኘው የኤቢሲ ሪፖርተር ከቤቱ በመሆን የሰበሰባቸውን መረጃዎች በቀጥታ ስርጭት ከስቱዲዮ ላሉ ባልደረቦቹ እና ለተመልካቾች እያቀረበ ይገኛል፤ ከላይ ሱፉን ኮት እና ሸሚዙን በአግባቡ የለበሰው ሪፖርተሩ ባልደረቦቹም ሆነ ሌሎች ተመልካቾች ከስር በውስጥ ሱሪ ብቻ መልበሱን ግን ለደቂቃዎች አላስተዋሉም ነበር፤

ከላይ ሱፉን ኮት እና ሸሚዙን በአግባቡ የለበሰው ሪፖርተሩ ባልደረቦቹም ሆነ ሌሎች ተመልካቾች ከስር በውስጥ ሱሪ ብቻ መልበሱን ግን ለደቂቃዎች አላስተዋሉም ነበር፤ የካሜራ አንግሉ ሲቀየር እና በስክሪኑ ላይ ያለው ፅሁፍ ሲቀየር ግን ጋዤጠኛው ከስር በውስጥ ሱሪ ብቻ እንደሆነ በቀጥታ ስርጭት ታይቷል፡፡ በዚህም ጋዜጠኛው ለረዥም ቀናት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አነጋጋሪ ሆኖ ቆይቷል፡፡

በሀገረ ቤልጂየም በቀጥታ ስርጭት ታዳሚያን እና እንግዶችን ይዞ የሚቀርብ የቴሌቪዥን ፕግራም አለ

በየጊዜው በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ እንግዶችን እያመጣ የሚያናግረው ጋዜጠኛ ታዲያ በአንድ ዕለት በህክምና በተፈጠረ ስህተት አማካኝነት ለተለያየ አካል ጉዳት የተጋለጡ እንግዶችን አቅርቦ ማነጋገር ይጀምራል፡፡

ለአንደኛው እንግዳው ያቀረበላትን ጥያቄ መልሳ ከጨረሰች በኋላ፤ ሁለተኛው እንግዳ በተራው ምላሽ መስጠት ሲጀምር ግን በህክምና ስህተት አማካኝነት በተፈጠረበት የድምፅ መበላሸት አማካኝነት በሚያወጣው ቀጠን ያለ ድምፅ ሳቢያ ጋዜጠኛው ሳቁን መቆጣጠር አልቻለም፤  በዚህም ጋዜጠኛ ኤሪክ ከስራ ገበታው ቢሰናበትም የእርሱ የዛች ዕለት የቀጥታ ሳቅ ዛሬም ድረሰ አዝናኝ ሆኖ ቀጥሏል፡፡

ፕሮፌሰር ሮበርት ኬሊ ይሰኛሉ ፤ እኚህ ግለሰብ በፈረንጆቹ 2017 በመጋቢት አንድ ቀትር ላይ በቢቢሲ የቀጥታ ስርጭት ዜና ተጋብዘው ቤታቸው በሚገኝ ቢሮ ውስጥ በመቀመጥ በደቡብ ኮሪያ የፖለቲካ ሁኔታ ዙሪያ  አስተያየታቸውን እየሰጡ በሚገኙበት ሰአት ህጻን ሴት ልጃቸው እና የ 9 ወር ሴት ልጆቻቸው በመግባት የፈጸሙት ሁነት እና ወላጅ እናታቸው ይህንን ለመከላከል የሄዱበት ርቀት አስቂኝ ክስተትን በመፍጠር እንዲሁ ለረዥም ቀናት በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ከመሆን ባለፈ የመንጊዜም አይረሴ የቲቪ የቀጥታ ክስተቶች መካከል ተካቷል፡፡

ክስተትን በመፍጠር እንዲሁ ለረዥም ቀናት በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ከመሆን ባለፈ የመንጊዜም አይረሴ የቲቪ የቀጥታ ክስተቶች መካከል ተካቷል፡፡ መሰል አስቂኝ እና አስገራሚ የቀጥታ ስርጭት ክስተቶች በሀገራችን የቴሌቪዥን ስርጭቶች  በተደጋጋሚ ተከስተው ቢያውቁም ሁነቱን ለታሪክ የማስቀመጥ እክል ምክንያት የውጩን ብቻ ተመልካች ሆነናል፡፡

በ-የአብስራ ሚሊዮን

ShareTweetShare
Previous Post

50 ሺህ ሰዎችን የሚያሳትፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ሊካሄድ ነው

Next Post

ለብጉር የሚያጋልጡ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ለብጉር የሚያጋልጡ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

ለብጉር የሚያጋልጡ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) መሰጠት ተጀመረ

የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) መሰጠት ተጀመረ

አርሜኒያ ለፍልስጤም  እውቅና ሰጠች

አርሜኒያ ለፍልስጤም  እውቅና ሰጠች

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?