Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

አወዛጋቢው ፍልሚያ

June 12, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 05 2016| NBC ETHIOPIA- ብዙዎች አወዛጋቢ ነው ይላሉ ግን ደግሞ በሚሊዮን በሚቆጠር ተመልካችና አድናቂም አለው፣ በናፍቆት ይጠበቃል ዓለም አቀፉ የስፖርት ፊልሚያ World Heavy weight Championship… የአለም የከባድ ሚዛን ፍልሚያ

አንዱ አንዱን እያነሳ ያፈርጣል፣ ያጋጫል ፣ያላትማል።ተወዳዳሪዎች እርስ በርስ ፊታቸውን ሳይቀር በዱላ አልያም በብረት ይደባደባሉ። ተወዳዳሪዎች ከአየር ላይ የተወረወረ ግዙፍ ሰው እላያቸው ላይ ይወድቃል። እነዚህ ሁሉ በፍልሚያ ቀለበት ውስጥ ከሚደረጉ የሪሲሊንግ ትዕይንቶች እጅግ ጥቂቶቹ ናቸው።

በየዓመቱ በርካታ ተወዳዳሪዎች ወደ ወድድሩ ቀለበት በማምራት ይፋለማሉ። ይህንንም ፍልሚያውን ለመመልከት ደግሞ በርካቶች አህጉር አቆራርጠው ይጎርፋሉ። የውድድሩ አዳራሽም በታዳሚዎች የድጋፍ ጩኸት ይደምቃል ።

ጅማሮውን ያደረገው በጎርጎሮሳውያኑ 1963 በካፒቶል ሬስሊንግ ኮርፖሬሽን ነው። በመጀመሪያ ኩባንያው በ WWWF ዓለም አቀፍ ትግል ፌዴሬሽን ቁጥጥር  ስር የነበረ ሲሆን በኋላ እ.ኤ.አ በ 2002  WWE የዓለም ሬስሊንግ ስር ሊሆን ችሏል።

እ.ኤ.አ. በ 2002 ርዕሱ የ WWF የዓለም የከባድ ሚዛን ሻምፒዮና ተብሎ በይፋ ተሰየመ ። ኋላም በቀላሉ WWF ሻምፒዮና ሆነ ።

ጅማሮውን ካደረገበት እ.ኤ.አ 1963 አንስቶ እስካሁን ድረስ በብዙዎች ዘንድ እንደተወደደ እና እንዳወዛገበ መዝለቅ የቻለ ውድድር ነው።

በዓለም ላይ በ 180 ሀገራት ላይ በ28 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ከ800 ሚሊዮን በላይ የቴሌቪዥን ተመልካቿች ዘንድ በጉጉት እንደሚጠበቅ ይነገርለታል። በሀገረ አሜሪካ ብቻ 11ሚሊየን ቋሚ ደጋፊዎች እና ተከታታይ አባላት ያሉት ትልቁ የዓለማችን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው ።

ይህ የቡጢ መዝናኛ ፕሮግራም ዓመታዊ ገቢ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሲሆን በላቀ ቴክኖሎጂ በሳምንት ለሰባት ሰአታት ይሰራጫል።

ይህንን  የቡጢ ውድድር ብዙዎች እውነት እንደሆነ አምነው በቤታቸው የቴሌቪዥን መስኮት በጉጉት የሚጠባበቁት ውድድር ልክ እንደ ፊልም ተፅፎ እና በተወዳዳሪዎች ጥናት እና ልምምድ የሚቀርብ ስለመሆኑ አንዳንድ መርጃዎች ያመላክታሉ። ውድድሩ ፌክ ነው የሚል እምነት ይንጸባረቅበታል….

በጠቅላላው 51 ይፋዊ ሻምፒዮናዎች ተካሂደዋል። ስምንት ሰዎች ሻምፒዮናውን ለአንድ አመት እና ከዚያ በላይ በማሸነፍ የማዕረግ ንግስና መቆናጠጥ ችለዋል።

በ World Heavy weight Championship የውድድር ዘመን በሚያስደንቅ ሁኔታ ለረጅም ዓመታት የማዕረግ ንግስና መቆናጠጥ የቻለው ብሩኖ ሳማርቲኖ ነው። ይህም  ለሁለት ተከታታይ የውድድር ዘመናት ማለትም በ1960ዎቹ እና በ1970ዎቹ ለ4,040 ቀናት ስሙን አስጠብቆ መዝለቅ ችሏል።

ከ25 በላይ ሽልማቶች ማግኘት የቻለም ጠንካራ እና ግዙፍ የካሊፎሪንያ ተወዳጅ ነው። ዘሮክ የሪሲሊግ አሸናፊ ብቻም ሳይሆን የፊልም ተዋናይም ጭምር ነው። በሪሲሊንግ ታሪክ ውስጥ ከ ሀያ ዓመታት በላይ የቆየ እና በርካታ ደጋፊዎች ያሉት ነው።

በ የአለም የከባድ ሚዛን ፍልሚያ በተደረጉ ውድድሮች በእድሜ ትንሹ አሸናፊ ራንዲ ኦርቶን ሲሆን እድሜውም 24 አመት ከ6 ወር ነበር። እ.ኤ.አ በ2004 በተደረገው ውድድር ብቃቱን ማስመስከር የቻለ በእድሜ ትንሹ ተወዳዳሪ መሆኑ ይነገራል።

በዚህ ሻምፒዮና ታሪክ ውስጥ ካሉት ታላላቅ ሻምፒዮናዎች አንዱ ነው ።ጆን ሴና ከስፖርቱ በተጨማሪ በተላያዩ የኪነጥበብ ስራዎቹ ዝናን ማትረፍ ችሏል። ጆን ሴና በ13 የዋንጫ አሸናፊነት የአለም የከባድ ሚዛን ፍልሚያ ሪከርድ ይይዛል።

በ-ሃይማኖት ወርቁ

ShareTweetShare
Previous Post

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3 ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ

Next Post

አርቲስት ይገረም ደጀኔ የአይን ብሌኑን ለኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ለመለገስ ቃል ገባ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
22
Next Post
አርቲስት ይገረም ደጀኔ የአይን ብሌኑን ለኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ለመለገስ ቃል ገባ

አርቲስት ይገረም ደጀኔ የአይን ብሌኑን ለኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ለመለገስ ቃል ገባ

ከ 40 በላይ ሰዎች ህይወት የቀጠፈው እሳት አደጋ

ከ 40 በላይ ሰዎች ህይወት የቀጠፈው እሳት አደጋ

የመካ ጉዞ እና ሃጂ

የመካ ጉዞ እና ሃጂ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?