፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 23 2016| NBC ETHIOPIA-ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ እያካሄደ ለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ ለመሰበሰብ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ፣ማህበራት ተወካዮች እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር ተወያይቷል።
የማህበረሰብ ተወካዮች ምክክር እያደረጉበት ለሚገኘው ምክክር ምዕራፍ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም የማህበራት ተወካዮች የበኩላቸውን ለመወጣት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
መድረኩ እነዚህ ባለድርሻ አካላት እርስ በእርስ ያስተዋወቀ እና በአዲሰ አበባ እየተካሄደ ለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ ግብዓት እንዲሰጡ ለምድረግ ያለመ ነው። ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የአዲሰ አበባ የምክክር ምዕራፍ እንደቀጠለ ነው።
በ-ሰላም ይልማ
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












