፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 23 2016| NBC ETHIOPIA- የአፍሪካውያን ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ፣ኤ ኤን ሲ አብላጫውን ድምፅ ሊያጣ እንደሚችል ተነግሯል፡፡
-በጥይት ተመተው ለሳምንታት ሆስፒታል የቆዩት የስሎቫክያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ፣ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ገብተዋል፡፡
-የሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር ዘመቻ በ129 መርከቦች ላይ ጥቃት ሰንዝረናል ብለዋል፡፡
-ግብፅ የራፋን ድንበር መልሶ ለመክፈት ከእስራኤል ጋር የነበራትን ስምምነት ውድቅ ማድረጓ በሁለቱ ሀገራት መካከል ቁጣን ቀስቅሷል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












