Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የ2024 ምርጥ ተከታታይ ድራማዎች

May 30, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ግንቦት 22 2016| NBC ETHIOPIA-በተለያዩ ወቅቶች የሚወጡ በርካታ የኪነ-ጥበብ ስራዎችን እና በዋናነት ተወዳጅነት ያተረፉ ፊልሞችን ደረጃ በመስጠት መረጃ የሚያጋራው Time Out የተሰኘው የለንደኑ ድህረገጽ በ2024 ተወዳጅነት እና እውቅናና ያገኙ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ለዛሬ በምርጥነት ከተቀመጡ ተከታታይ ድራማዎቹ መካከል 5ቱን እናስቃኛቹ፡፡

1. Masters of the Air

መቼቱን በአሜሪካ ያደረገ ተከታታይ ድራማው የአክሽንና የሮማንስ የፊልም ዘውግ ያለው ሲሆን፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በምስራቃዊ እንግሊዝ ፣ በስምንተኛው አየር ኃይል ጦር በጦርነቱ የሚከፍለውን የህይወት ዋጋን ዙሪያ የሚያጠነጥን ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ዘጠኝ ተከታታይ ክፍሎች ባሉት ተከታታይ ድራማ ኦስቲን በትለር፣ኮሉም ተርነር Callum Turner እና አንቶኒ ቦይል በዋና ገጸባህሪ ተጫውተዋል፡፡የካቲት 26 ለእይታ የቀረበው ድራማው አጠቃላይ 8፡31 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ሲሆን፣ በድህረገጹ ደረጃ በ5ተኛነት ተቀምጧል፡፡

2.ሪፕሊ

በአጠቃላይ 7፡30 ርዝማኔ ያለው ምናባዊ ገጸ ባህሪ ላይ ያተኮረ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡በአሜሪካዊቷ ደራሲ ፓትሪሺያ ሃይስሚዝ የተደረሰው የወንጀል ልብ ወለድ ታሪክን መሰረት ተደርጎ ወደ ተከታታይ ድራማ የተቀየረው ተወዳጁ ሪፕሊ ከ2024 ምርጥ ተከታታይ ድራማዎች የ4ተኛውን ደረጃ ማግኘት ችሏል፡፡

አንድሪው ስኮት እና ዳኮታ ፋኒንግ የድራማው ዋና ገጸ ባህሪ በመሆን ተውነውበታል፡፡ ድራማውም 8ተከታታይ ክፍሎችን ያሉት ሲሆን ለእይታ ቀረበው ሚያዚያ 4 ነው፡፡ መቼቱን በጣሊያን ያደረገው ይህ ተከታታይ ድራማ፣ ዋነኛ ትኩረቱን ውስብስብ የወንጀል ታሪክ ላይ ማድረጉ ልብ አንጠልጣይነቱን አግዝፎለታል፡፡

3. ዋን ደይ

በአንድ ቀን ድንገታዊ ትውውቅ ኤማ እና ዴክ የተባሉ ዋና ገፀ-ባህሪውን የተላበሱት ተዋናዮች የህይወት አቅጣጫቸው ሲቀየር የሚያሳይ ድራማ ነው ዋን ደይ፡፡ ድራማው በአንድ ቀን ትውውቃቸው ለ2አስርት አመታት የዘለቀውን የፍቅር ታሪካቸውን እንዲሁም በአንድነት እና በተናጠል ያሳለፉትን አስቸጋሪ ወቅቶች የሚያስቃኝ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡

የካቲት 11 ለእይታ የቀረበው ድራማው 14 ተከታታይ ክፍሎች አሉት፡፡በሁለቱ ገፀ-ባህሪያት መካከል ለአመታት በዘለቀው ረዥም የፍቅር ታሪክ ውስጥ ያለፉ ውጣውረዶችን ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡አምቢካ ሞድ እና ሊዮ ዉዳል ዋና ገጸ ባህሪውን በመወከል እና ሌሎች እውቅ ተዋንያዎች በድራማውን ተሳትፈዋል፡፡ ተከታታይ ድራማው ባገኘው ተወዳጅነት በሶስተኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ 
4.Baby Reindeer
በሳሰለፍነው ወር  ለእይታ የቀረበ እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ተከታታይ ድራማ ነው፡፡ Baby Reindeer ….7 የትዕይንት ክፍሎችን የያዘው ድራማው ዶኒ ደን የተባለ ገጸ ባህሪ ኮሜዲያን ለመሆን የሚደርገውን ትግል እና በሚሰራበት ቦታ ከተዋወቃት ማርታ ከምትባል እንስት የሚገጥመው ከባድ ፈተና ላይ ያጠነጥናል፡፡ ማርታ የተሰኘችው ገጸ ባህሪ በዶኒ ደን በእያንዳንዱ የህይወት እንቅስቃሴው ውስጥ እንደ ጥላ በመከታተት በምታደርቻቸው ድርጊቶች ዶኒ የሚያሳልፈውን አወዛጋቢ ክስተቶችን በስፋት ያሳያል፡፡  በሁለተኛ ደረጃ ላይ የጠቀመጠው Baby Reindeer የ3፡57 ርዝማኔ ያለው ሲሆን በኔትፍሊክስ ለተመልካቾች ቀርቧል፡፡ ሪቻርድ ጋድ እና ጄሲካ ጉኒንግ በመሪ ገጸ በሃሪ ፊልሙን በድንቅ ብቃት ተውነውታል፡፡
5. ሾጉን
በጃፓን ከ1192-1867 በዘር የሚተላፍ የፊውዳል አገዛዝ ስርአት ነው ሾጉን፡፡ በ2024 ምርጥ ቁጥር አንድ ተከታታይ የቴሌቭዝን ድራማ ደረጃን ማግኘት ችሏል ሾጉን የተሰኘው የጃፓን ተከታታይ ድራማ፡፡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው የሾጉን ድራማ ታሪኩ፤ ጄምስ ክላቬል በ1600 የጃፓን ስርወ መንግስት በንግስናው ወቅት ከአውሮፓ ሀገራት የሚደርስባቸውን ጫና በመታገል ያሳለፉትን  ውጣ ውረድ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው፡፡  ከተዋንያን ሂሮዩኪ ሳናዳ፣ ታዳኖቡ አሳኖ፣ አና ሳዋይ እና ኮስሞ ጃርቪስ በርካታ ባለሙያዎች ተውነውበታል፡፡ የካቲት 27 ለእይታ የቀረበው ድራማው ታሪክን የኃሊት የሚያሳይ የአክሽን ዘውግ ያለው ድራማ ሲሆን 10 ክፍሎች አሉት፡፡
ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

Next Post

አጫጭር የሃገር ውስጥ መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
50
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የሃገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሃገር ውስጥ መረጃዎች

የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት በሩስያ

የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት በሩስያ

የዓለማችን ተወዳጁ ትኩስ መጠጥ-ሻይ

የዓለማችን ተወዳጁ ትኩስ መጠጥ-ሻይ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?