፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 13 2016| NBC ETHIOPIA-የግብርና ሚኒስቴር የ2016 በጀትዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎች ግምገማ መድረክ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች እና የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት እያካሄደ ነው::
የግብርና ሚኒስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በምርት ዘመኑ የተሻለ ስራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል::

የአፈር ማዳበሪያን ለአርሶ አደሩ ለማቅርብም ካለፉት ዓመታት በተሻለ መሰራቱ ተመላክቷል::
የግብርና የግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት በቀጣይ ከተያዙ እቅዶች መካከል መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል::በመድረኩ ክልሎች የወራቱን የስራ አፈጻጽም እያቀረቡ ናቸው፡፡
በ-ሰላም ይልማ
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












