፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 09 2016| NBC ETHIOPIA–በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን 2-0 አሸንፏል።
-ሊቨርፑል ቲያጎ አልካንትራና ጆኤል ማቲፕን በውድድር ዓመቱ መጨረሻ እንደሚያሰናብት አስታውቋል።
-ባርሴሎና አሰልጣኝ ዣቪ ሄርናንዴዝን ለማሰናበት ማሰቡ ተሰምቷል።
-ብራዚል የ2027 የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድርን ለማሰናዳት ተመረጠች።
-ፊፋ ፍልስጤም “እስራኤል ከእግር ኳስ እንድትታገድ ያቀረበችው ጥያቄ ላይ ዉሳኔ ከማሳለፌ በፊት ገለልተኛ የህግ አማካሪ ያስፈልገኛል ብሏል።
-በአትሌቲክስ የምንጊዜም ተቀናቃኞች ቀነኒሳ በቀለና ኤሊዩድ ኪፕቾጌ በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክስ በድጋሜ ሊገናኙ መሆናቸው የዓለምን ትኩረት ስቧል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












