፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 08 2016| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-በስፔን ላ ሊጋ ምሽቱን ላስ ፓልማስ ከሪያል ቤቲስ፣ አልሜሪያ ከባርሴሎና እንዲሁም ሪያል ሶሴይዳድ ከቫለንሲያ ጨዋታዎቻቸውን ያከናውናሉ፡፡
-ሴልቲክ ኪልማርኖክን 5 ለ 0 ማሸነፉን ተከትሎ የስኮትላንድ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡
-የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ አንቶኒዮ ኮንቴ ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ እንዲሆኑላቸው ዓመታዊ 5.6 ሚሊዮን ፓውንድ ክፍያ ማቅረባቸውን ስፖርት ኢታሊያ ዘግቧል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












