፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 07 2016| NBC ETHIOPIA-በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ለሶስተኛ ግዜ በመቐለ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት ለመቀላቀል የምታደርገው ጥረት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ዋና አካል መሆኑን ገለፁ፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገዋል፡፡
-የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡፡
-ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሚደግፍ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡
-ጃፓን በሶማሌ ክልል ለሚገኙ የሌላ ሀገራት ስደተኞችና ለተቀባይ ማህበረሰቡ የሚሆን የ37 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡
-ለሀገራዊ የምክክር ሂደቱ መሳካት አስፈላጊውን እገዛና ትብብር የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት።
-“መተሳሰብ እንደ ቤተሰብ፣ለሀገርና ለማህበረሰብ” በሚል መሪ ሀሳብ የቤተሰብ ቀን በዓለም ለ30ኛ በኢትዮጵያ ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው።
– ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












