፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 01 2016| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቡን ገለጹ።
-አውሮፓ ሕብረት ካውንስል ያሳለፈው የቪዛ ገደብ ውሳኔ ፍትሕዊነት የጎደለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
-የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተግዳሮቶች ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፡፡
-የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትሩፋቶቹና የተሸጋገሩ እዳዎች ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት መካሄድ ጀመረ፡፡
-የምስራቅ አፍሪካ ዓመታዊ የፋይናንስ ጉባኤ ለ7ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
-ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን የማዘጋጀት ስራ እየተሰራ ነው–ግብርና ሚኒስቴር፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












