፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 01 2016| NBC ETHIOPIA-የምስራቅ አፍሪካ እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አና የፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።


የዘንድሮውን 7ተኛ ጉባኤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ አይ – ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት፤ከኢትዮጵያ መድን ሰጪዎች ማህበር እና ከናይሮቢ ሰነደ ሙዓለ-ንዋይ ገበያ ጋር በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡
በዚህ ጉባኤ ከ450 በላይ በፋይናንስ ሴክተር ሙያ ውስጥ ያሉ የዘርፉ መሪዎች፤ ፖሊሲ
አውጭዎችና አማካሪዎች፤ የመንግስትና የግል ተቋማት፤ አለምአቀፍ ኩባንያዎችና ተወካዮች
፤የኢኮኖሚ ተንታኞችና ተመራማሪዎች እየተሳተፉ ነዉ።
በ- ሰብለ ወንድምአገኝ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












