፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 30 2016| NBC ETHIOPIA- በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ምሽቱን በሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ ይጫወታሉ፡፡
-የቼልሲ እግር ኳስ ክለብ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋቾቹን ይፋ ሲያደረግ ከወንዶቹ ቡድን ኮል ፓልመር እንዲሁም ከሴቶቹ ላውራን ጀምስ ተመርጠዋል፡፡
-አንጋፋው ብራዚላዊ ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ የሀገሩ ክለብ ፍሉሚንሴን ይቀላቀላል ተብሏል፡፡
-የባርሴሎና ክለብ ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ የ22 ዓመቱ ሜሰን ግሪኒውድን በሚመለከት የውሰት ክለቡ ሄታፌን ማናገራቸው ራዲዮ ማርካ ሙንዶ ዲፖርቲቮን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












