፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 26 2016| NBC ETHIOPIA-ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ አቋርጫለሁ አለች በጋዛ እየተባባሰ የመጣው የሰብዓዊ ሁኔታ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡
-ማይናማር ወንድ ዜጎቿ ወደ ውጭ ሀገር ለስራ እንዳይሄዱ ከለከለች ዕድሜያቸው ለስራ የደረሱ ወንዶች ከአገሪቱ መውጣት አይችሉም ተብሏል፡፡
-ኬንያ የቀጠለው ከባድ ዝናብ ተጨማሪ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል በሚል በግድቦች አካባቢ የሚኖሩ ዜጎቿ ከውሃ አካላት እንዲርቁ አሳሰበች፡፡
-ሩሲያ በዩክሬኑ ጦርነት ኬሚካልን እንደጦር መሳሪያ ተጠቅማለች ስትል አሜሪካ ከሰሰች፡፡
-ብራዚል ባጋጠማት ከባድ ዝናብና ጎርፍ በደቡባዊ ክፍሏ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድቧ ተደረመሰ፡፡
-ሩሲያ በጂፒኤስ አማካኝነት በአውሮፓ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ተጽዕኖ እያደረገች ነው ተባለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












