Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ጭርት (Ringworm)

April 30, 2024
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 22 2016| NBC ETHIOPIA-ጭርት በፈንገስ (fungus) ምክንያት የሚመጣ በቆዳ ላይ የሚከሠት የኢንፌክሽን ዓይነት ነው። መገለጫውም ክብ የሆነ ዳር ዳሩ ቀይ እና መሐሉ የዳነ የሚመስል ሲሆን የማሳከክ ስሜት ሊኖረው ይችላል።ጭርት ከአንዱ ሰው ወደ ሌላ ሰው በቆዳ ለቆዳ ንክኪ በቀላሉ ይተላለፋል።

ምልክቶቹ

????ጭርት ቅርፊታማና ጠፍጣፋ ሲሆን አንዳንዴ ቀላ ያለ እና የሚያሳከክ ቁሰለት፣ ክብ ሆኖ ጠርዝ ጠርዙ ቀይ መልክ የሚኖረው እና ቀስ በቀስ የሚሰፋ የቆዳ ላይ ሕመም ነው።

የመተላለፊያ መንገዶች

????ከሰው ወደ ሰው

????ከእንሰሳት ወደ ሰው፡- ለምሳሌ፣ ከድመት፣ ከውሻ አንዳንዴም ከላም ሊሆን ይችላል፡፡

????ከዕቃ ወደ ሰው፡- የጭርት በሽታ ያለበት ሰው ወይንም እንስሳ  በጭርት በተጠቃ ቆዳው የነካቸውን ዕቃዎች መንካት። ለምሳሌ፤ ፎጣ፣ ልብስ፣ አንሶላ/ አልጋ ልብስ፣ ማበጠሪያ እና የመሳሰሉት፡፡

????ከአፈር ወደ ሰው፡-  ብዙ ጊዜም ባይሆን አንዳንዴ ከተበከለ አፈር ወደ ሰው ሊተላለፍ ይችላል።

በጭርት በሽታ የመያዝ ዕድልን የሚጨምሩ ነገሮች

????ከ15 ዓመት ዕድሜ በታች በአሉ ሕፃናት ላይ

????እርጥበታማ፣ ሙቀት ያለበት እና በተፋፈገ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች

????በጣም ጥብቅ ያለ እና አየር የማያስገባ ልብስ ማዘውተር

????የጭርት በሸታ ከአለበት ሰው ጋር አልባሳት፣ አንሶላ እና ፎጣ በጋራ መጠቀም

????በጭርት ከተያዘ ሰው ወይንም እንስሳ ጋር ንክኪ መኖር

????የሰውነት በሽታ የመከላከል ሥርዓትን የሚያዳክሙ ሕመሞች፤ ለምሳሌ የስኳር ሕመም፣ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ

????በጣም ደረቅ ቆዳ (xerosis)

ወደ ሐኪም ቤት መሄድ የሚያስፈልገው መቼ ነው?              

????በሽታው ከሁለት ሳምንት በላይ ከቆየና የማይድን ከሆነ፣ እንዲሁም እየተስፋፋ ከመጣ

ጭርትን እንዴት መከላከል እንችላለን?

????የግል እና የአካባቢን ንጽሕናን መጠበቅ

????እርጥበትን ማስወገድ፣ ከታጠቡ በኋላ በንጹሕ ፎጣ መጥረግ እና ማድረቅ

በጣም ጠባብና ሰውነትን የሚያጣብቁ ልብሶችን አለማዘውተር

????የግል መገልገያ ዕቃዎችን በጋራ አለመጠቀም

????የታመሙ እንስሳትን አለመቅረብ

ጭርት እንዴት ይታከማል?

????የሚቀቡ ፀረ ፈንገስ (antifungals)  ክሬሞች፤  ለምሳሌ

 ????ኬቶኮናዞል (ketoconazole)

 ????ተርቢናፊን (Terbinafine)

????ሚኮናዞል (miconazole) እና የመሳሰሉት ናቸው።

????ፀረ ፈንገስ ክሬሞች ተጠቅሞ የመሻል ምልክት ከአልታየ በአፍ የሚወሰዱ ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች ሊታዘዙ ይችላሉ።

????ጭርት የሚድን በሽታ ነው፡፡ ነገር ግን በድጋሜ እንዳይመጣ በሐኪም የታዘዘው መድኃኒት በሥርዓት መወሰድ አለበት።

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

በምግብ ላይ በመንከባለል የሚከወን ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓት

በምግብ ላይ በመንከባለል የሚከወን ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?