፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 16 2016| NBC ETHIOPIA-የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን የሚያደናቅፉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ግንዛቤ መያዝ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ።
-የኢትዮ-ሩሲያ የብሪክስ ባለሙያዎች ፎረም በአየር ንብረት ለውጥ፣ በግብርና፣ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በፋርማሲቲካልና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ እየመከረ ነው።
-በቻይና ብረታብረቶችንና የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች አምራቹ ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀል።
-በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር ከተሸፈነ 3 ሚሊዮን ሔክታር ውስጥ 2.1 ሚሊየኑ መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
-የአፍሪካ አቪዬሽን ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
-የኡጋንዳንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮቢናህ ናባንጃ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ይፋዊ ጉብኝት አደረጉ፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስነም-ግባር ጥሰት በፈፀሙ 52 አመራርና ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












