Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

“ሚያዚያን ለመቄዶንያ” በሚል ሀሳብ ኢትዮ ቴሌኮም ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

April 24, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 16 2016| NBC ETHIOPIA- መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው፣ እራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብ እና መፀዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አረጋውያንንና አዕምሮ ሕሙማንን ከወደቁበት በማንሳት 17,500 በላይ የሚሆኑ ተረጂዎችን በተለያዩ ማዕከላት እያገዘ ይገኛል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም “ሚያዝያን ለመቄዶንያ” በሚል መሪ ቃል የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እና የተቸገሩ ወገኖች ለመርዳት በማለም በዚህ ወር በአዲስ የደንበኞች ብዛት ለማህበሩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

የኢትዮ ቴሌኮም የትስስር ገፆችን በሚቀላቀሉ አዳዲስ ተከታዮች ወይም (Follower) ብዛት 30 ብር እና በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ እርዳታ እንደሚያደርግ የመቄዶንያ በጎ አድራጎት መስራችና ስራ አስኪያጅ ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) አስታውቀዋል።

በቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ሊንክዲን፣ ዩቲዩብ እና በቲክቶክ የማህበራዊ የትስስር ገፆች ኢትዮ ቴሌኮምን በሚቀላቀሉ አዲስ ደንበኞች ቁጥር እና በሚያጋሩት ልጥፎች ብዛት እርዳታው እንደሚደረግ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በሰጠው መግለጫ ተመላክቷል።

ከሚያዚያ 16 እስከ 30 ባሉት ውስን ቀናት ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን እያጋሩ አና የኢትዮ ቴሌኮም ቤተሰብ እንዲሆኑ የማህበሩ መስራች ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) አሳስበዋል።

በመግለጫውም በመጪውንየበዓል ወቅት የምግብ ፍጆታዎች፣ የፅዳት ቁሳቁስ፤ ለበዓል ቀን የሚሆን የእርድ ከብት በሁሉም ቅርንጫፎች እርዳታ በማድረግ በዓልን ከአረጋውያን ጋር ለማሳለፍ ጥሪ ቀርቧል።

በተጨማሪም የተገልጋዮችን ቁጥርን ወደ 20,000 ለማድረስ እና ሆስፒታል እንዲሆን በማሰብ በመገንባት በማህበሩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ 3.5 ቢሊዮን ብር ወጪ ህንፃው እየተገነባ ይገኛል። ሆኖም ህንፃውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በሀገር ውስጥ እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ተደርጓል።

አዲስ አበባ፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ሻሽመኔ፣ አደዋ፣ ባህርዳር፣ ሐረር፣ ጋምቤላ፣መቱ፣ ጅማን ጨምሮ ከ25 በላይ ከተሞች ላይ ቅርጫፎችን በመክፈት አቅመ ደካሟችን እና ረዳት ያጡ ዜጎችን እየተንከባበከ ይገኛል። በቀጣይም ወሊሶ፣ በሱልልታ፣ ሰበታ፣ ደብረ ብርሃን፤ ሆሳዕና፣ ዲላ፣ ጂግጂጋ፣ እና በሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችን ቅርጫፎችን ለመክፈት ጥረት እየተደገ ይገኛል።

በ-ሀሴት ኃይሉ

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የቲክቶክ እገዳ በአሜሪካ

Next Post

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

 አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

 አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

ዓለምን የተሻለ ስፍራ ሊያደርጓት ይችላሉ የተባሉ ከተሞች

ዓለምን የተሻለ ስፍራ ሊያደርጓት ይችላሉ የተባሉ ከተሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?