፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 10 2016| NBC ETHIOPIA- በኬኒያ እና ታንዛኒያ በጣለው ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ በርካታ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡
-የኢራን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
-ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረኩት ባለው ጦርነት ከተሸነፍኩ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ይከሰታል ስትል አስጠነቀቀች፡፡
-ሁለት የሩሲያ ሰላዮች ይሆናሉ የተባሉ ግለሰቦች ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ በጀርመን ተያዙ፡፡
-የሄቲ አዲስ የሽግግር ምክር ቤት ዓባላት ይፋ ተደረጉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












