፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 09 2016| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ በድርቅ እና ረሃብ ለተጎዱ ዜጎች እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
-ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጀንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ38 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ አሁንም እንዳልተመለሰለት አስታወቀ፡፡
-ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመዲናዋ ሊደረጉ ታቅደው የነበሩ የሽብር እንቅስቃሴዎች መክሸፋቸው ተገለጸ፡፡
-በዊንጉ አፍሪካ አማካኝነት በኢትዮጵያ የተገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ የመመዘኛ መስፈርቶችን በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ።
-21ኛዉ የባህል ስፖርቶች ዉድድርና 17ኛዉ የባህል ፌስቲቫል በመጪዉ ቅዳሜ በአዲስ አበባ ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል።
-የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2016 ኢትዮጵያ ታምርት 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በመጪው ሚያዚያ 13 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ።
-የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ አብሮነትንና ፍቅርን በሚያጎላ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












