፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 08 2016| NBC ETHIOPIA-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠየቁ፡፡
-በጂቡቲ ሰነድ አልባ ሆነው የሚኖሩ ዜጎች ያለባቸውን ችግር ለመፍታትና የድንበር ኬላ ትብብርን ለማጠናከር እንደሚሰራ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ገለፀ፡፡
-የሸዋል ዒድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተከፈተ።
-የጀርመን መንግስት በጀርመን ልማት ባንክ አማካኝነት ለስምንት ከፍተኛ ትምህርት ማስተማሪያ ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተመሰረተ፡፡
-በአዲስ አበባ ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች እየተከናወኑ በሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ምክንያት ዝግ ሆነው የቆዩ መንገዶች ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጋቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












