፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA- በደቡብ ምዕራብ ፓኪስታን ወደሚገኝ መስጊድ ሲጓዙ የነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ መኪና አደጋ 17 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 41 የሚሆኑት ደግሞ መቆሰላቸውን የሀገሪቱ ባለሰልጣናት አስታውቀዋል ።
ባለስልጣናቱ እንደገለጹት ተጓዦቹ የኢድ አልፈጥርን በዓል ለማክበር ወደ ፀሎት ቦታ በማምራት ላይ እያሉ ነበር አደጋው የደረሰው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












