፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 10፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ሶስት ሰዎች ሲሞቱ 27 ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ፡፡
-የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ ማርዋን ኢሳ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉን የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡
-እስራኤል ዛሬ ረፋድ በራፋህ እና በጋዛ ሰርጥ ባደረገችው የአየር ጥቃት 20 ፍልስጤማውያን ተገደሉ፡፡
-በህንድ በረመዳን ስግደት ላይ የነበሩ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ጥቃት ደረሰ፡፡
-የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ዲፕሎማት እስራኤል “ረሃብን የጦር መሳሪያ አድርጋለች” ሲሉ ከሰሱ፡፡
-በደቡብ ሱዳን በተከሰተ ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ሃገሪቱ ሁሉንም ትምህርት ቤቶቿን መዝጋቷን አስታወቀች፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












