፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA -አንድሩ ቴት እና ታናሽ ወንድሙ ትሪስታን ቴት ለዩናይትድ ኪንግደም ተላልፈው ሊሰጡ ይችላሉ ሲል የሮሜኒያ ፍርድ ቤት ወሰነ።
-የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥለው ምርጫ ለመፎካከር የሚያስችላቸውን ድምፅ አገኙ።
-የሄይቲው ጠቅላይ ሚኒስትር ኤሪል ሄነሪ ከስልጣናቸው ለመልቀቅ ተስማሙ፡፡
-የሱዳን ጦር የሀገሪቱን ብሄራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያ ተቆጣጥሪያለሁ አለ፡፡
-የእስራኤል ጦር እርዳታ የሚጠባበቁ ፍልስጤማውያን ላይ በመተኮስ 9 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











