፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረቡለትን የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞች ሹመት መርምሮ አጽድቋል፡፡
-ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።
-የአዲስ አበባ ፖሊስ ከባንክ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም እንዲሁም ከሌሎች ተቋማት የተደወለ በማስመሠል የማጭበርበር ወንጀል የፈፀሙ 11 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራውን ጨርሶ ክስ እንዲመሰረትባቸው መዝገቡን ለሚመለከተው የፍትህ አካል መላኩን አስታወቀ፡፡
– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲሸልስ የሚያደርገው በረራ ሀገሪቱን ከአፍሪካ ብሎም ከዓለም ጋር በማገናኘት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ በሲሸልስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ ገለጹ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












