፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 02፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በሊቢያ የሚገኙት ሁለቱ ከፍተኛ ተቀናቃኝ መንግስታት አንድ የጋራ መንግስት ለመመስረት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡
ይህ ስምምነት ለአስር ዓመታት ያህል ሰላምና መረጋጋት ሳይኖራት ለቆየችው ሊቢያ ትልቅ ተስፋ ነው ተብሏል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












