፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 02፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የኢንዱስትሪ ልማት ፓርኮች ኮርፖሬሽን የሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ነፃ የንግድ ቀጠና ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ።
– በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና ለሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ በየደረጃው ምክር ቤት ስለማቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ይገኛል።
– አንጋፋው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የዓልዓለም ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እዮብ ግደይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
-ዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ላይ በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ፉክልቲ በተማሪዎች ማደሪያ ህንጻ ላይ የተነሳዉ የእሳት አደጋ በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርሰ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ዉሏል።
-የኢትዮጵያ ኤሌክትርክ ኃይል የተከዜ የውሃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያን የማመንጨት አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












