፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 29፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) ተቀላቀለች፡፡
-በሩሲያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ በሞስኮ የሽብር ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡
-በባንግላዴሽ በሚገኝ አንድ የሕክምና ኮሌጅ አስተማሪ ፈተና ላይ የነበረ ተማሪ በጥይት በመምታቱን በቁጥጥር ሥር ዋለ።
-ኒጀር፣ማሊ እና ቡርኪናፋሶ አክራሪ ሀይሎችን ለመፋለም ጥምር ጦር ለማቋቋም ተስማሙ፡፡
-ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚደግፉ ሃገራት ዋጋ ይከፍላሉ ስትል አስጠነቀቀች፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












