አዲስ አበባ | የካቲት 26፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢንፎርሜሽን መረብ ድህንነት አስተዳደር/ኢንሳ/ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሳይበር ሴኩሪቲ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።

ዓለም አቀፍ በሆነው ኮንፈረንስ ከመላው ዓለም እና በሀገራችን የሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥ የሚያካሄዱበት እንዲሁም የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ይመክራሉ።
የኢንፎርሜሽን መረብ ድህንነት አስተዳደር/ኢንሳ/ ም/ክ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ በኮንፈረሱ መክፈቻ በኢትዮጵያ ባለፋት 6ወራት ከ4በላይ የሳይበር ጥቃት መከራ መደረጋቸውን ገልፀዋል። ኮንፈረንሱ ለሁለት ቀናት ቆይታ ይኖረዋል።
በ-ሀሴት ኃይሉ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












