፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በጋዛ የደረሰውን ረሃብ ተከትሎ እስራኤል ወደ አካባቢው ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደርስ ትብብር እንድታደርግ አሜሪካ አሳስባለች፡፡
– ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ምክንያት 355 ሺህ ወታደሮቿን ማጣቷን ብሪታንያ ገለጸች፡፡
– ስዊትዘርላንዳዊያን በየወሩ የሚያገኙት የጡረታ አበል በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር በመላ አገሪቱ በተካሄደ ሕዝበ ውሳኔ ወሰኑ።
– ታጣቂዎች በሄይቲ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦው ፕሪንስ የሚገኝውን እስር ቤት ወረው 4,000 የሚሆኑ እስረኞችን ካስመለጡ በኋላ ለ72 ሰዓታት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአገሪቱ ታወጀ።
– የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ 2024 ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ እጩ ለመሆን በሚዙሪ፣ ሚቺጋን እና አይዳሆ የውክልና ድምጽ ሰጪዎችን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ በማግኘት አሸነፈዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












