-አዲስ አበባ | የካቲት 22፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ከሀድያ ሀሳዕና፣ ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የ19ኛው የስኮትላንድ ግላስጎው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በተለያዩ ውድድሮች ይጀመራል።
– በጣልያን ሴሪ ኤ ምሽተ 4፡45 በስታዲዮ ኦሎምፒኮ ላዚዮ ኤስ ሚላንን ያስተናግዳል፡፡
-በጀርመን ቦንደስ ሊጋ ምሽት 4፡30 ፍራይቡርግ ከባየርን ሙኒክ እንዲሁም በፈረንሳይ ሊግ አንድ ምሽት 5፡00 ሞናኮ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












