፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 16፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የነጻ ህክምና ለመስጠት ከፖላንድ ለመጡ በጎ ፈቃደኛ 30 የህክምና ባለሙያዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደረገ።
-ሐረማያ፣ መቱ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በሕክምና ሳይንስ እና በሌሎች የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች ዛሬና ከነገ ያስመርቃሉ።
-የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማህበር በጋራ ያዘጋጁት የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
-ዶ/ር ሊያ ታደሰ ላለፉት 5 ዓመታት ከጤና ሚኒስትርነት በተጨማሪ የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት የቦርድ አመራር ሆነው ማገልገላቸው የሚታወስ ሲሆን በትላንትናው ዕለት የክብር አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።
-የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) 3 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የቲቢ በሽታ መመርመሪያ መሣሪያዎችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












