፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 16፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲሱ የምክር ቤቱ ቋሚ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማከናወን ጀምሯል::
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2016 የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ለምክር ቤቱ እያቀረቡ ይገኛል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












