፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 15፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በፌደራል ፍትህና ሕግ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ስምምነት ዓለም አቀፍ ህጋዊነት ላይ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው።
-ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና አመራሮች ጋር እየተወያየ ነው።
-9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መልካም ተሞክሮዎችን ከመለዋወጥ ባለፈ እርስ በእርስ ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር አስችሎናል ሲሉ የፎረሙ ተሳታፊዎች ገለጹ።
-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባለፉት ስድስት ወራት የደረሱ 139 የእሳት አደጋ መንስኤችን በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ አደረገ፡፡
-36ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
-15ተኛው ከተማ አቀፍ የኪነ -ጥበብ ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ፡፡
-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት በስድስት ወራት ውስጥ የደረሱትን የ139 የእሳት ቃጠሎ መንስኤ በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ አደረገ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












